ከ«ባቢሎን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 19፦
}}
 
'''ባቢሎን''' ([[አካድኛ]]፦ ባቢሊ፣ [[ዕብራይስጥ]]፦ ባቤል) በ[[መስጴጦምያ]] የነበረ ጥንታዊ ከተማ ነው። ስሙ በአካድኛ ከ/ባብብ/ (በር) እና /ኢሊ/ (አማልክት) ወይም «የአማልክት በር» ማለት ነበር። በዕብራይስጥ ግን ስሙ «ደባልቋል» እንደ ማለት ይመስላል (ዘፍ. 11:9)።
 
መጀመርያው «ባቢሎን» የደቡብ [[ሱመር]] ከተማ የ[[ኤሪዱ]] መጠሪያ ስም እንደ ነበር ይመስላል። በ[[ሱመራውያን ነገሥታት ዝርዝር]] ዘንድ፣ ክ[[ማየ አይኅ]] ቀጥሎ ኤሪዱ የዓለሙ መጀመርያው ከተማ ሲሆን፣ ንጉሡ [[ኤንመርካር]] (2450 ዓክልበ. አካባቢ) ታላላቅ [[ዚጉራቶች]]ን (የቤተ መቅደስ ግንቦች) በኤሪዱ እና በ[[ኦሬክ]] እንዳሠራ ይለናል። ይህም በሌሎች ልማዶች እንደሚተረክ የባቢሎንና የኦሬክ መሥራች [[ናምሩድ]] [[የባቢሎን ግንብ]]ን እንደ መሥራቱ ታሪክ ይመስላል።