ከ«ሞሪሸስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

1,080 bytes added ፣ ከ3 ዓመታት በፊት
no edit summary
(Removing Link GA template (handled by wikidata))
ሰዓት_ክልል = +4|
የስልክ_መግቢያ = +230}}
 
'''ሞሪሸስ''' በ[[ሕንድ ውቅያኖስ]] ውስጥ በ[[ማዳጋስካር]] አጠገብ የተገኘው ደሴት አገር ነው። ከ፩ ሚሊዮን ኗሪዎች በላይ አሉበት። በ[[1960]] ዓም ነፃነት ከ[[ዩናይትድ ኪንግደም]] አገኘ።
 
እስከ [[1673]] ዓም ድረስ ሕልውና የነበረው የታላቅ ወፍ ዝርያ [[ዶዶ]] በሞሪሸስ ብቻ ይገኝ ነበር፤ በዚያውም ወቅት መጨረሻው የዶዶ ወፍ አለቀ። የሰው ልጆች ግን እስከ 1500 ዓም ያህል ድረስ አልኖሩበትም። ከዚያ የ[[ኔዘርላንድ]]ና የ[[ፈረንሳይ]] ሰዎች ይሠፈሩበት ነበር።
 
[[ሸንኮራ ኣገዳ]] የሞሪሸስ ዋነኛ ምርት ነው፤ ከዚህም [[አረቄ]] ይሠራል። ኗሪዎቹ አሁን በብዛት ከ[[ሕንድ]] ስለ ሆኑ፣ ከግማሽ በላይ [[የሂንዱ ሃይማኖት]] ተከታዮች ናቸው። የተወደዱት እስፖርቶች [[እግር ኳስ]]ና [[ራግቢ]] ናቸው።
 
 
 
{{በአፍሪካ ውስጥ የሚገኙ አገሮች}}
8,739

edits