ከ«የጊንጥ ዱላ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
Bot: Changing ግብፅ to
 
መስመር፡ 6፦
አለቃውን የሚያገልግሉት ሰዎች በመነጻጸር በጣም አጭር ሆነው ያሳያል። ከሱም በላይ የዓላማዎች ተርታ ሊታይ ይችላል። ከነዚህ ሁለቱ ዓላማዎች «የሴት ወገን» ምልክት እሱም «የሴት እንስሳ» ([[አዋልደጌሳ]] ወይም [[ቀበሮ]]) አለባቸው። ከየአላማው ደግሞ እንደ ወፍ የሚመስል ፍጡር በአንገት ይሰቀላል። የዚህ ትርዒት ትርጉም በእርግጥ ባይታወቅም፣ በጥንታዊ ግብጽ ለመግዛት የተነሡት ወገኖች ታሪክ እንደሚነካ ይገመታል።
 
[[መደብ:ጥንታዊ ግብፅ]]
[[መደብ:ሥነ ቅርስ]]