ከ«እግዚአብሔር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

21 bytes added ፣ ከ5 ዓመታት በፊት
no edit summary
No edit summary
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
'''እግዚአብሔር''' የ[[ግዕዝ]] ቋንቋ ቃል ሲሆን ትርጓሜውም ''[[እግዚዕእግዚእ]]'' ማለት ገዢገዢ። ወይም ጌታ ሲሆን፤ ''ብሔር'' ማለት ደግሞ የሰው ስብስብ (ወይም አገር) ማለት ነው። የተሟላ ትርጉም ፡ የሁሉየብሔር ገዢ ከሁሉ በላይ የሆነ ፡ [[ጠፈር|ዓለም]]ን የፈጠረ ፡ ብቸኛ አለቃ ማለት ነው።
 
የ[[መጽሐፍ ቅዱስ]] ክፍሎች የተጻፉት በሶስት ቋንቋዎች ሲሆን የመጀመሪያው ክፍል በ[[ዕብራይስጥ]]ና በ[[አረማይክ]] እንዲሁም የኋለኛው በ[[ግሪክ (ቋንቋ)|ግሪክ]] መሆኑ ይታወቃል። እግዚአብሔር በሚለው የግዕዝ ቃል የተተካው ስም በዋነኞቹ እና በመጀመሪያዎቹ ቅጅዎች የፈጣሪን ስም የሚወክሉት አራት የእብራይስጥ ፊደላት (יהוה) ተጽፎ የነበረ ሲሆን አጠራራቸውም '''ዮድ ሄ ዋው ሄ''' ነው። በቀድሞ ዘመን ተነባቢዎች ብቻ የሚጻፉ ሲሆን አናባቢዎችን የሚጨምረው አንባቢው በመሆኑ በዘመናችን የእነዚህን አራት ፊደላት ትክክለኛ አነባበብ በእርግጠኛነት የሚያውቅ የለም። ሆኖም ወደ ትክክለኛው በእጅጉ የሚቀርቡ ሁለት የ[[አማርኛ]] አጠራሮች ይገኛሉ። እነሱም [[ይሖዋ]] እና ያህዌህ የሚሉት ሲሆኑ በ1879 የአማርኛ ትርጉም መፅሓፍ ቅዱስ አንድ ጊዜ (ይሆዋ)፣ በ1941 ትርጉም ሁለት ጊዜ (ያህዌ) አንዲሁም በአዲሱ መደበኛ ትርጉም እጅግ በርካታ ቦታ ላይ ([[ያህዌ]]) በሚል ተጽፈው ይገኛሉ።
Anonymous user