ከ«ቱርክ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 4፦
==ጦርነት==
 
በ[[ኅዳር 20]] ቀን [[2009]] ዓም፣ የቱርክ ፕሬዚዳንት [[ረጀፕ ታይፕ እርዶጋንእርዶዋን]] እንዲህ ብሏል፦
 
«ሥራዊታችን ወደ [[ሶርያ]] የገቡበት ምክንያት፣ የ[[ባሻር አል-አሣድ]]ን መንግሥት ለማስጨርስ ነው።»
 
ስለዚህ፣ በዓለም አቀፍ ሕግ መሠረት፣ ከቱርክ መንግሥትና ከሶርያ መንግሥት መካከል አሁን በይፋ የጦርነት ሁኔታ አለ።
 
በ[[ሚያዝያ 21]] ቀን እርዶዋን ባለ-ሙሉ-ሥልጣን ደረጃ በይፋ ወሰደ፤ በቱርክ አገር ደግሞ [[ውክፔድያ]] [[ድረ ገጽ]] በማናቸውም ቋንቋ ታግድል።
 
== ታዋቂ ሰዎች ==