ከ«መጥምቁ ዮሐንስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

207 bytes added ፣ ከ3 ዓመታት በፊት
no edit summary
'''መጥምቁ ዮሐንስ''' በ[[ወንጌላት]] እንደ ተገለጸ በ[[ኢየሱስ]] ወቅት በ[[ይሁዳ]] የተመላለሰ ሰባኪ ነበር። በ[[ክርስትና]]፣ እንዲሁም በ[[እስልምና]]፣ በ[[ባኃኢ እምነት]] እና በ[[ማንዳይስም]] እንደ ነቢይ ይቆጠራል።
 
አባቱ [[ዘካርያስ (የመጥምቁ ዮሐንስ አባት)|ዘካርያስ]]ና እናቱ [[ኤልሳቤት]] ነበሩ። በ[[አዲስ ኪዳን]] መሠረት፣ ዮሐንስ በይሁዳ ምድረ በዳ ሲዛወር የ[[ግመል]] ጽጉር ልብስና የቆዳ ቀለብቶ ለብሶ መብሉ [[አንበጣ]]ና [[ማር]] ነበረ። [[ንስሐ]] መግባት እና ለ[[መሲኅ]] መንግሥት መዘጋጀት ይሰብክ ነበር። ብዙ ሕዝብ ከ[[ኢየሩሳሌም]]ና ከይሁዳ ሄደው ሰምተው በ[[ዮርዳኖስ ወንዝ]] ተጠመቁ። የ[[ፈሪሳውያን]]ና [[ሰዱቃውያን]] ወገኖች ግን ገሰጻቸው። [[አይሁድ]] ዘር መሆን ወይም ከ[[አብርሃም]] መወለድ ብቻ ለ[[እግዚአብሔር]] መንግሥት ለመዳን በቂ እንዳልነበረ ነገራቸው።ነገራቸው (ማቴ.፫፣ ሉቃ ፫)።
 
በተለይ በ[[ሉቃስ ወንጌል]] ከተዘረዘሩት ትምህርቶቹ፦
 
*ለሕዝቡ፦ «ሁለት ልብስ ያለው ለሌለው ያካፍል፣ ምግብም ያለው እንዲህ ያድርግ»
[[ኢየሱስ]] ደግሞ ወደ ዮሐንስ ለጥምቀት ሲቀርብ፣ የእግዚአብሔር ድምጽና መንፈስ እንደ ዋኖስ ወርዶ ይህ ልጄ ነው አለ። ዮሐንስ በመንፈሱ ኢየሱስ መሲኅ እንደ ነበር ዓወቀ።
 
በኋላ ኢየሱስ ተዓምራት እየሠራ ዮሐንስ ተከታዮቹን ወደ ኢየሱስ ልኮ የምንጠብቀው መሲኅ ይህ ነው ወይ ብለው ጠየቁት። ተዓምራት መሥራቴን ንገረው ብሎ መለሳቸው። ከዚህ በኋላ ኢየሱስ ስለ ዮሐንስ ገልጾ በ[[ትንቢተ ሚልክያስ]] እንደ ተነበየ የሚመጣው [[ኤልያስ]] ነው በማለት አስተማረ።አስተማረ (ማቴ. ፲፩)። ሆኖም ዮሐንስ እራሱ ኤልያስ አይደለሁም ስላለ፣ስላለ (ዮሐ ፩)፣ ሉቃስ እንደ ጻፈው በኤልያስ ኃይልና መንፈስ እንደ ተወለደ እንጂ የኤልያስ ነፍስ ትስብዕት ተመልሶ መሆኑ አይታመንም።
 
ዮሐንስ ደግሞ [[የሮሜ መንግሥት]] ደንበኛ-ንጉሥ [[ሄሮድያስ]]ን ገሰጸው። ሄሮድያስ የወንድሙን ሚስት ማግባቱ በ[[ሕገ ሙሴ]] ዘንድ ሕገ ወጥ መሆኑን አሳወቀው። ስለዚህ መቀያየም ሄሮድያስ ዮሐንስን በወህኒ አሠረው በኋላም ራሱን አስቆረጠው።
 
ከዚያ ትንሽ በኋላ ኢየሱስ ተዓምራት ስለ መሥራቱ ዝነኛ ሲሆን፣ ሄሮድያስ እንደ መሰለው ዮሐንስ በትንሳኤ ተመልሷል ብሎ ገመተ። ሌሎችም ኢየሱስ እንደ ኤልያስ በትንሳኤ ተመልሷል ብለው ያስቡ ነበር።ነበር (ማር. ፮፣ ማቴ. ፲፬)።
 
የዮሐንስ ተከታዮች ብዙ ጊዜ ይጾሙ ነበር፤ነበር (ሉቃ. ፭)፤ ብዙዎቹም በኋላ ከ[[አፖሎስ]] ጋር የኢየሱስ ተከታዮች ሆኑ።ሆኑ ([[የሐዋርያት ሥራ]] ፲፰፣ ፲፱)። [[ኤብዮናውያን]] የተባለው ወገን አትክልት ብቻ ሲበሉ ዮሐንስ ስንኳ አንበጣ አልበላም ያምኑ ነበር።
 
===ዮሴፉስ===
8,739

edits