ከ«በር:መልክዐ ምድር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ገጽ ማስተካከል
No edit summary
 
መስመር፡ 29፦
|ይዘት =
 
የ'''መልክዓ ምድር ጥናት''' (ወይም '''ጂዎግራፊ''') የ[[መሬት]] ን፣ ገጽታዋን፣ የገጽታዋን መልክ፣ በላይዋ ላይ የሚፈጠሩ ክስተቶችንና ነዋሪዎቿን በአጠቃላይ የሚያጠና የዕውቀት ዘርፍ ነው። ቃሉ ጂዎግራፊ ከ[[ግሪክ (ቋንቋ)|ግሪክ]] γεωγραφία /ጌዮግራፊያ/ የመጣ ሲሆን የቃል ተቃል ትርጉሙ «ምድር መጻፍ» ማለት ነው። ከ[[ታሪክ]] ጋር ሲነጻጸር፣ ታሪክ መሬትን ከ[[ጊዜ]] አንጻር ሲያጠና፣ ሥነ መልክዓ ምድር፣ መሬትን ከ[[ኅዋ]] አንጻር ያጠናል ማለት ነው።
*[[መልክዐ፡ምድር (ጂዎግራፊ)]]
**[[ኢትዮጵያ]]