ከ«ውዳሴ ማርያም» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

3 bytes removed ፣ ከ3 ዓመታት በፊት
Bot: Changing ክርስትና to
(Bot: Changing ክርስትና to)
'''ውዳሴ ማርያም''' የሶርያው ቅዱስ ኤፍሬም የደረስውና በ[[ኢኦተቤ|ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን]] ከጥንት ጀምሮ በጣም የታወቀና የተወደደ ጸሎት (የጸሎት መጽሐፍ) ነው። ይኸውም እመቤታችን ድንግል [[ማርያም]]ን በብዙ ምሳሌ እየመሰለ የሚያወድስ፤ ስነ ጽሑፋዊ ውበት ያለው በመሆኑ ደግሞ ከጸሎትነቱም ባሻገር ጥልቅ ምስጢር ያለበት ትምህርት የሚሰጥ ነው። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሥርአተ ትምህርት መሠረት ተማሪዎቹ በቃል ትምህርቱ ዘርፍ ከ[[የዘወትር ጸሎት]] ቀጥለው በንባብና በ[[ዜማ]] ይህን ውዳሴ ማርያም የተባለውን የትምህርት ክፍል ይማሩታል።
 
[[መደብ:ክርስትናተዋህዶ]]
8,619

edits