ከ«ዮሐንስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

218 bytes added ፣ ከ5 ዓመታት በፊት
no edit summary
No edit summary
No edit summary
'''ዮሐንስ''' የሚለው ስም ልዩ ልዩ ትርጉሞች አሉት።
 
*[[መጥምቁ ዮሐንስ]] - በ[[ወንጌላት]] እንደ ተገለጸ በ[[ኢየሱስ]] ወቅት የሰበከ
*[[ቅዱስ ዮሐንስ]] - የ[[ኢየሱስ]] ተከታይ፣ ሐዋርያው
*[[የዮሐንስ ወንጌል]] - ሐዋርያው የጻፉት ወንጌል በ[[አዲስ ኪዳን]]
*'''ዘመነ ዮሐንስ''' - [[የኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር|በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር]] ዓመታት ሁሉ በአራት መደባት ይዞራሉ፤ እነሱም ስለ ሐዋርያት ስሞች ዘመነ [[ማቴዎስ]]፣ [[ማርቆስ]]፣ [[ሉቃስ]] (ተጨማሪ የ[[ጳጉሜ]] ቀን የሚቀበለው) እና ዮሐንስ ይባላሉ።
*[[ዮሐንስ ዘፍጥሞ]] - በአዲስ ኪዳን [[የዮሐንስ ራዕይ]] ጸሐፊ
*[[ቀዳማዊ ዓፄ ዮሐንስ]] - የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት
*[[አፄ ዮሐንስ ፬ኛ]] - የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት
8,739

edits