ከ«ቱሉዝ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Removing Link FA template (handled by wikidata)
No edit summary
መስመር፡ 15፦
| ስዕል_መግለጫ =
}}
'''ቱሉሰ''' (Toulouse)''' በደቡብ፡ መሰራቅ፡ የምትገን፡ የ[[ፈረንሳይ]]፡ አራተኛ፡ ከተማ፡ ሰተሆን። አብዛኛዎቹ፡ ህንፃዎችዋ፡ የተሰሩት፤ ከሸክላ፡ በመሆኑ፡ «ወይንጠጆአማዋ፡ ከተማ» የሚለውን የቅፅል፡ ስም፡ እንድታገን፡ አድርጓታል። ቱሉስ፡ በተማሪ፡ ብዛትዋ፡ በዩንቨርስቲዎችዋ፡ በወይን፡ ጠጅ፡ በሚመስለው፡ አበባዋ፡ የኤር፡ ባስ (Air bus)፡ መቀመጫ፡ በመሆንዋ፡ ከምትታወቅባቸው፡ ነገሮች፡ ጥቂቶቹ፡ ናቸው።
በ[[1998]] የነዋርዎችዋ፡ ብዛት፡ 437 715፡ ሲደርስ፡ በዙሪያዋ፡ ያሉት፡ ነዋርዎችዋ፡ ሲጨመሩ፡ 819 000 ይደርስ፡ ነበር።