ከ«ካልቪን ኩሊጅ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
 
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Calvin Coolidge.jpg|275px|thumb|right|ካልቪን ኩሊጅ]]
'''ካልቪን ኩሊጅ''' ([[እንግሊዝኛ]]: ''Calvin Coolidge'') የ[[አሜሪካ]] ሠላሳኛ [[ፕሬዝዳንት]] ነበሩ። ፕረዝዳንቱ ሥልጣን ላይ የወጡት በቀዳሚው በ[[ዋረን ሃርዲንግ]] መሞት በ[[1923 እ.ኤ.አ.]] ሲሆን ሁለተኛ ዘመን (አራት ዓመታት) በምርጫ አገኝተው በጠቅላላ ፮ ዓመታት ገዙ። በስልጣን ዘመናቸው [[ምክትል ፕሬዝዳንት]] ሁነው የተሾሙት [[ቻርልስ ዳውዝ]] ናቸው። ፕሬዝዳንቱ የ[[ሪፐብሊካን]] [[ፓርቲ]] አባል የነበሩ ሲሆን የ[[ለሴ ፈር]]ና የትንሽ መንግሥት ወዳጅ ነበር።ነበሩ። ለተጨማሪ ዘመን ምርጫ ዕጩ መሆን ስላልወደዱ ከሥልጣን የወረዱት በ[[1929 እ.ኤ.አ.]] ነበር።
 
== ይዩ ==