ከ«አፖሎ ፲፩» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Removing Link GA template (handled by wikidata)
በስዕል Ksc-69pc-442.jpg ፈንታ Image:Apollo_11_Saturn_V_lifting_off_on_July_16,_1969.jpg አገባ...
መስመር፡ 6፦
==== የመንኮራኩሩ ወደ ጠፈር መመንጠቅና ከንደገና መሬት ላይ ማረፍ ====
የአፖሎ 11 ሚሲዮን ወደ ጠፈር ሲመነጠቅ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰወች በአለም ዙሪያ በቴለቪዥናቸው ተመልክተውታል። ይህን ሚሲዮን ይዞ የተጓዘው [[ሮኬት]] [[ሳተርን ፬]] ሲባል ችቦው እየተንቀለቀለ ወደ ሰማይ ጉዞ የጀመረው [[ኬኔዲ ጠፈር ማዕከል]]፣ 1961 ዓ.ም. ነበር። .
[[ስዕል:Ksc-69pc-442Apollo 11 Saturn V lifting off on July 16, 1969.jpg|thumb|right|[[ሳተርን ፬]] ሮኬት ጠፈርተኞቹን ይዞ ሲሄድ]] መሬትን ከለቀቀ ከ2 ሰዓት በኋላ የጨረቃ ትዕዛዝ ማዕከልና ማረፊያ [[ሞዹሉ|ሞጅሎቹ]] ዋናውን ሮኬት ለቀው በጠፈር ጉዞ ቀጠሉ። ከ3 ቀን በኋላ ትዕዛዝ ማዕከሉና ማረፊያው ሞዱል የጨረቃን ምህዋር ተከትለው ጨረቃን መዞር ጀመሩ። ከአንድ ቀን በኋላ ማረፊያው ሞዱል ከትዕዛዝ ማዕከሉ ተላቆ ጨረቃ ላይ አረፈ። በዚህ የማረፍ ተግባር ወቅት የ[[ኮምፒውተር]] ስህተት ስለገጠመ ማረፊያው ሞዱል በኔል አርምስትሮንግ ቀጥተኛ ትዕዛዝ ስር ነበር። የሆኖ ሆኖ ለ25 ሰኮንዶች በቂ የሆነ ነዳጅ ሲቀር ማረፊያው መንኮራኩር ኔል አርምስትሮንግንና አልድሪንን ይዞ ጨረቃ ላይ በሰላም አረፈ።<ref>http://www.hq.nasa.gov/alsj/a11/a11.landing.html</ref>
 
==== ጨረቃ ምድር ላይ የተከናወኑ ስራወች ====