ከ«ዊቴሊዩስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
 
መስመር፡ 11፦
የ[[ጋሊያ]] ([[ፈረንሳይ]])፣ [[ብሪታኒያ (የሮመ ክፍላገር)|ብሪታኒያ]]ና [[ራይቲያ]] ([[ስዊስ]]) ክፍላገራት ሥራዊት ደግሞ ዊቴሊዩስን ደገፉ። ስራዊቶቹ በጣልያን ደርሰው ግን በጋልባ ፈንታ [[ኦጦ]] ቄሣር ሆኖ አገኙት። ኦጦ በቀላል ተሸነፈና ዊቴሊዩስ ቄሣር ሆነ። በይፋ «ቄሣር» በሚለው ማዕረግ ፈንታ አዲስ ማዕረግ «ጌርማኒኩስ» ተባለ። እንደ ቅድመኞቹ ጨካኝና መረን ፈላጭ ቁራጭ ነበር፣ ብዙ ሰዎች ለደስታው ገደለ። በተጨማሪ የታሪክ ጸሐፊዎች እንደሚሉ እጅግ ሆዳም ሰው ነበር፣ አራት ጊዜ በየቀኑ ታላቅ ግብዣ በቅንጦት ይበላ ነበር።
 
ከጥቂት ወራት በኋላ በ[[ሐምሌ]] 61 ዓም፣ የምሥራቅ ክፍላገሮች ስራዊቶች አለቆቻቸውን [[ቤስጳስያን]] እንደ ቄሣር በአመጽ ሾሙት። ይህ የ[[ሞይስያ]]፣ [[ፓኖኒያ]]፣ [[ሶርያ (የሮሜ ክፍላገር)|ሶርያ]] እና [[ይሁዳ (የሮመ ክፍላገር)|ይሁዳ]] ክፍላገራት ሥራዊት ለቤስጳስያን የደገፉት ነው። በ[[ታኅሳስታህሳስ]] ወር [[62]] ዓም. የቤስጳስያን ወገን ሲያሸንፍ ዊቴሊዩስ ራሱን ለመደብቅ ሲሞክር፣ በቤስጳስያን ሥራዊት ተገኝቶ ተገደለ። ቤስጳስያንም ያንጊዜ ቄሣር ሆኑ።
 
[[መደብ:የሮሜ ሰዎች]]