ከ«ኦጦ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «300px|thumb|ኦጦ የሮሜ ቄሣር '''ማርኩስ ሳልዊዩስ ኦጦ''' ለአጭር ዘመን ለ፫ ወር ከጥር ወ...»
 
No edit summary
መስመር፡ 7፦
የ[[ጋሊያ ሉግዱኔንሲስ]] ([[ፈረንሳይ]] እና [[ሂስፓኒያ ታራኮኔንሲስ]] ([[ስፔን]]) ክፍላገራት አገረ ገዦች በአመጽ ሲነሡ ኦጦም ከጸረ-ኔሮን ወገን ጋራ ተባበረ። ኔሮን ራሱን ከገደለ በኋላ የሂስፓኒያ አገረ ገዥ [[ጋልባ]] ቄሣር ሆነ።
[[ስዕል:Othon pièce.jpg|400px|thumb|left|የኦጦ መሀለቅ]]
በጥር ወር 61 ዓም የ[[ጌርማኒያ]] ሥራዊት በጋልባ ላይ አመጹበትና የጌርማኒያ አገረ ገዥ [[ዊቴሊዩስ]] ንጉሥ እንዲሆን አዋጁ። ጋልባ በሮሜ ቆይቶ አልጋ ወራሹ [[ሉኪዩስ ካልፒኒዩስ ፒሶ]] እንዲሆን ሰየመው። በዚህ ኦጦ በተለይ ተናደደ፣ አልጋ ወራሽነቱን ለራሱ መኝቶ ነበርና። የሮሜ ሥራዊት ደግሞ ኦጦን ደገፈውና በጋልባ ላይ አመጹ። ጋልባ በድካምነቱ በቃሬዛ ተሸክሞ ሲቀርብላቸው ገደሉትና ያንጊዜ ኦጦ ለአጭር ወራት በፈንታው የሮሜ ቄሣር ሆነ። መልኩ ለኔሮን ተመሳሳይነት ስለነበረው በሮሜ ዜጎች መኃል እንደ አዲሱ ኔሮን ተወደደ። የኔሮንም ሰዶማዊ «ባል» [[ስፖሩስ]] ለራሱ አገባ።«አገባ»።
 
ከዚያ ኦጦ የጋልባን ሰነዶች አንብቦ የዊቴሊዩስ ሥራዊት ከጌርማኒያ ቶሎ እንደሚደርስ ተረዳ። የዊቴሊዩስ ወገን ወደ ጣልያን ገብቶ አሸንፎም ኦጦ ብሔራዊ ጦርነት እንዳይስፋፋ እንደ ኔሮን ራሱን እንደ ገደለ ይባላል። ስለዚህ በፈንታው ዊቴሊዩስ በ[[ሚያዝያ]] የሮሜ ቄሣር ሆነ።
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/ኦጦ» የተወሰደ