ከ«ጆሰፍ ስሚስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
 
መስመር፡ 4፦
ጆሰፍ ስሚስ በ[[ክርስቲያን]] ኅብረተሠብ የተወለደው ቢሆንም፣ በወጣትነቱ እንደ [[አስማተኛ]] ዝነኛ ሆኖ ነበር። በ«[[ንግርተኛ ድንጋዮች]]» እርዳታ የጠፉትን ቅርሶች ለማግኘት ችሎታው እንደ ነበረው ማሳመን ቢሞክር፣ በማናቸውም ፈተና ይህ ዘዴ ሐሣዌ መሆን ሲገለጽ፣ ከድፍረቱ ግን አልዞረም ነበር።
 
በ1820 ዓም «[[ሞሮናይ]]» የተባለ አንድ መልአክ «[[የወርቅ ጽላቶች]]ን» እንዳሳዩት ብሎ እነኚህን ጽላቶች ወደ እንግሊዝኛ በ«ንግርተኛ ድንጋዮች» ለማስተርጐም ዋና እቅዱ ሆነ። ስሚስ እንዳለውእንደ ነገረው ጽላቶቹ የተቀረጹበት ቋንቋ «[[ተሐድሶ ግብጽኛ]]» እንደ ነበር አለ። ለመሆኑ በዚህበዚያ ዘመን ያሕል የታሪካዊ [[ግብጽኛ]] ማንበብ ችሎታ እየተፈታ ሲሆን፣ ስሚስ በእውነት ስለ ግብጽኛ ወይም ስለ ቋንቋ ጥናት ያወቀው ብዙ ነገር እንዳልነበረ ግልጽ ነው።
[[ስዕል:JosephSmithTranslating.jpg|250px|thumb|left|ጆሰፍ ስሚስ ድንጋዮቹን አይቶ የመጽሐፈ ሞርሞን ትርጉም ሲያወራ]]
የወርቅ ጽላቶቹ በሰዎች መቸም አልታዩም፤ ስሚስ እንዳለው እያስተረጎማቸው አንድላይ ከሱ ጋር መኖራቸው አስፈላጊ አልነበረም፣ በመላዕክት እርዳታ ነው ብሎ ድንጋዮቹን በመመልከት የጽሑፉን እንግሊዝኛ ትርጉም በቃል ያወራ ነበር፤ ጓደኞቹም ከዚያ ያወራውን ይጽፉ ነበር። እንዲህ [[መጽሐፈ ሞርሞን]] ተፈጠረ። በዚህ መጽሐፍ ዘንድ አይሁዶች በጥንት ከ[[እስራኤል]] ወጥተው ወደ አሜሪካ ፈለሱ፤ በኋላም [[ኢየሱስ ክርስቶስ]] ደግሞ ወደ እነርሱ በአሜሪካ መጣላቸው ይላል።