ከ«ፖርቱጋል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 22፦
 
==ስም==
የፖርቱጋል ስም ከአንድ [[ሮማይስጥ]] ወደብ ስም /ፖርቱስ ካሌ/ («የካሌ ወደብ») መጥቷል። የ«ካሌ» ትርጉም እዚህ ቢካራከርም ዋናው አስተሳሰብ ከ[[ጋሊስያ (የእስፓንያ ክፍላገር)]] እና ከጥንቱ [[ጋላይኪ]] ወገን ([[ኬልቶች]]) ጋር እንደ ተዘመደ የሚለው ነው። በየጥቂቱ የሮማይስጥ አጠራር /ፖርቱስ ካሌ/ ወደ /ፖርቱካሌ/ (400 ዓም ግ.)፣ እና /ፖርቱጋሌ/ (600 ዓም ግ.) ተለወጠ፣ ከ800 ዓም ግ. በኋላ ለመላው አውራጃ ይጠቀም ጀመር። «ፖርቱጋል» (Portugal) የሚለው አጻጻፍ ከ1000 ዓም ግድም ጀምሮ ሲገኝ፣ በ[[አማርኛ]] ደግሞ የአገሩ ስም እንደ [[እንግሊዝኛ]]ው አጠራር እንደ '''ፖርቹጋል''' ሊጻፍ ይችላል። የ[[ብርቱካን (ፍራፍሬ)|ብርቱካን]] ፍሬ ስም ደግሞ ከፖርቱጋል ስም ደርሶልናል።
 
== ታሪክ ==