ከ«ስላቫዊ ቋንቋዎች» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 2፦
 
'''ስላቫዊ ቋንቋዎች''' ወይም '''ስላቪክ ቋንቋዎች''' አንድ የ[[ሕንዳዊ-አውሮፓዊ ቋንቋዎች ቤተሠብ]] ቅርንጫፍ ናቸው። ከ[[ባልታዊ ቋንቋዎች]] ጋራ አንድላይ የ[[ባልቶ-ስላቫዊ ቋንቋዎች]] ቅርንጫፍ ይሠራሉ።
 
ስላቫዊ ቋንቋዎች ሁሉ ከ[[ቅድመ-ስላቭኛ]] ደረሱ፤ እሱም ከ[[ቅድመ-ባልቶ-ስላቭኛ]] እንደ ደረሰ ይታስባል።
 
የስላቫዊ ቅርንጫፍ ሦስት ክፍሎች [[ምሥራቅ ስላቫዊ]]፣ [[ምዕራብ ስላቫዊ]] እና [[ደቡብ ስላቫዊ]] ናቸው።