ከ«አዶልፍ ሂትለር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
መስመር፡ 32፦
በነበረው ዘረኛ አስተዳደሩ 6 ሚሊዮን የ[[አውሮፓ]] [[አይሁዶች]]ን እና የተለያዩ ሀገራት ህዝቦችን በገፍ አስጨርሷል።
በሂትለር ሥር የናዚዎች ፍልስፍና በ[[ሂንዱኢዝም]] እንደሚገኘው በዘር የተከፋፈለ [[ካስት ሲስተም]] መመሥረት አይነተኛ ነበር። «[[አርያኖች]]» የተባሉት ዘሮች በተለይም የ[[ጀርመናውያን]] ብሔሮች ከሁሉ ላዕላይነት እንዲገኙ አሠቡ። ይህ ዝብረት የተነሣ በ[[ርግ ቬዳ]] ዘንድ በ1500 ዓክልበ. ያህል ወደ [[ሕንድ]] የወረሩት ነገዶች «አርያን» ስለ ተባሉ ነው፤ በጥንትም «[[አሪያና]]» የ[[አፍጋኒስታን]] አካባቢ ስም ነበር።
{{መዋቅር-ሰዎች}}
|