ከ«ቁርአን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
አንድ ለውጥ 336574 ከ197.156.122.173 (ውይይት) ገለበጠ
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Quran cover.jpgthumuprightየተዋበjpg|thumb|upright|የተዋበ የአረብኛዉ ቁርአን ሽፋን]]
'''ቅዱስ ቁርአን''' ወይንም '''ቁርአን''') የመሃከለኛዉ አለም የእስልምናየቅዱስየ[[እስልምና]] የ[[ቅዱስ መጽሃፍ]] ወይም የእምነትየ[[እምነት ጽሁፍ]] ነዉ፣ በዚህም ትምህርት ይህ ጽሁፍ የመጣዉ አላህፈቃድበ[[አላህ]] ፈቃድ ቃሉን በጂብሪልበ[[ጂብሪል]] አማካኝነት ለነብዩለ[[ነብዩ ሙሀመድ]] ሙሀመድየወረደየወረደ የአላህ ቃል ነው። ቅዱስ ቁርአን ለመጀመርያ ጊዜ በአረብኛበ[[አረብኛ]] ነበር የተጻፈዉ። አላህ ለቁራን ቃል ገብቶለታል እሱም ማነም ሰዉ መበረዝ እንደማይችል እና ማነም ሰዉ ቃሉን ቀይሮ ህጉን ሊአሳስት እንደማይችል ነዉ። አላህ ሁልጊዜም ከመበረዝ የሚጠብቀዉ በአለም ላይ ያለ ብቸኛው መጽሃፍ ነዉ። ይሀም በ[[አማርኛ]] የተተረጎመ ቁርዓን ነዉ።
 
ቁርአን ሰዎች እና [[አጋንንት]] እንኳ ቢሰበሰቡ የሱብ ተመሳሳይ አንቀጽ ወይም [[አረፍተ ነገር]] ማምጣት ይችሉ እንደሆነ ይሞክሩ በማለት ተአምረኛነቱን እና እውነተኛነቱን አረጋግጧል።
መስመር፡ 9፦
* {{en}} http://al-quran.info ቁርአን: Muhammed Sadiq and Muhammed Sani Habib
 
{{መዋቅር-ሃይማኖት}}
 
[[መደብ:እስልምና]]
[[መደብ:ቅዱስ መጽሃፍ]]