ከ«አትክልት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ Mobile app edit
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Narcissus_2005_spring_002.jpg|thumb|180x180px|ቢጫ አበባ]]
'''አትክልት''' ከሕያዋን ነገሮች አምስቱ ዋና ዘርፎች አንዱ ናቸው። [[ምግበለፊ]] [[ውኑክለስ]] ናቸው፣ ይህም ማለት የራሳቸውን ምግብ ይሰራሉ እና ውስብስብ ወይም ባለኑክለስ ህዋስ (ሴሎች) ያላቸው ናቸው። አብዛኞቹ አትክልት ከስፍራ ወደ ስፍራ መዛወር እንደ [[እንስሳ|እንስሶች]] አይችሉም። ሲበቅሉ ግን እጅግ ቀስ ብለው ይዞራሉ።ይዞራሉ።نننرنرنرنرنرمبكيميميهؤنر تترنؤنؤهسستيتتبتيثنضن1نصتص
 
በአትክልት ዘርፍ ውስጥ ታዋቂ አይነቶች [[ዛፍ]]፣ [[ዕፅ]]፣ [[ቊጥቋጥ]]፣ [[ሣር]]፣ [[ሐረግ]]፣ [[ፈርን]]፣ [[ሽበት]]ና [[አረንጓዴ ዋቅላሚ]] ይገኛሉ። በ[[አትክልት ጥናት]] ዘንድ፣ አሁን 350,000 ያሕል የአትክልት ዝርያዎች ይኖራሉ። [[ፈንገስ]] እና አረንጓዴ ያልሆነ ዋቅላሚ ግን እንደ አትክልት አይቆጠሩም።