ከ«አቶም» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

198 bytes added ፣ ከ3 ዓመታት በፊት
no edit summary
 
{{ውሕደት|አተም}}
 
{| border="1" cellspacing="0" align="right" cellpadding="2" style="margin-left:1em"
|-
|}
 
'''አቶም''' ወይም '''አተም''' ሁሉም ቁስ የተገነባበት መሰረታዊ [[እኑስ]] ነው። እንደ [[ግዝፈት|ግዝፈታቸው]]፣ መጠናቸው የተያየ ስም ያላቸው ብዙ አይነት አተሞች አሉ። እነዚህ የተያዩ አይነት አተሞች [[የኬሚካል ንጥር]] ይባላሉ። ለምሳሌ [[ወርቅ]] አንዱ የንጥር አይነት ነው።
 
አተሞች ለአይን እማይታዩ፣ በጣም ደቃቅ ቢሆኑም ትክክለኛ መጠናቸው ግን ከንጥር ንጥር ይለያያል። በአጠቃላይ መልኩ አተሞች ከ 0.1 እስከ 0.5 [[ናኖ ሜትር]] ስፋት ሊኖራቸው ይችላል
አተሞች እርስ በርሳቸው ሳይጋፉ ሰፋ ብለው ሲቀመጡ [[ጋዝ]] ወይንም [[አየር]] ይሆናሉ። በተቃራኒ፣ ጭፍግ ብለው አንድ ቦታ ላይ ሲገኙ እና መንቀሳቀስ እሚችሉ በ[[መንቀጥቀጥ]] ከሆነ [[ጠጣር]] ነገር ይሆናሉ።
 
እቶን የአቶም እሳት በ[[አቶም ፉዝዮን]] ወይም አቶምን በመክፈል የሚገኝ እጂ-ትልቅ ኃይል ነው።
{{መዋቅር}}
 
{{መዋቅር-ሳይንስ}}
 
== ማጣቀሻ ==
[[መደብ:የጥንተ ንጥር ጥናት]]
[[መደብ:ኑክሌር ፊዚክስ]]
[[መደብ:ሥነ-ተፈጥሮ]]
20,425

edits