ከ«ክርስትና» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 21፦
*[[ሚትራይስም]] - ሌላ የፋርስ ([[ዞራስተር]]) ጣኦት በ[[አረመኔ]]ዎች በኩል ዘመናዊ ሆነ፣ እሱ ደግሞ በምስጢር ይማር ነበር።
*የዱሮ አረመኔነት ወዳጆች - ከ353 እስከ 356 ዓም ድረስ በቄሳሩ [[ዩሊያኖስ ከሐዲ]] ሥር ለአጭር ጊዜ ወደ ሥልጣን ተመለሱ፤ ጸረ-ክርስቲያን ትምህርቶች አስገቡ። ሆኖም ከበፊቱ ይልቅ ጨዋዎች ሆነው ነበር።
[[ስዕል:Winchester Cathedral High Altar, Hampshire, UK - Diliff.jpg|380px|thumb|አንድ ታላቅ ቤተ ክርስቲያን (ካቴድራል) ውስጥ በ[[ውንቸስተር፣ እንግላንድ]]፣ ከፍተኛው መሥዊያመሠዊያ]]
ስለዚህ የንቅያ ጉባኤ [[የንቅያ ጸሎተ ሃይማኖት]] ወሰነ። በዚህ ውስጥ ኢየሱስ ወልድ፣ ከአብ ጋራ አንድ ባሕርይ አለው ይላል። በ[[372]] ዓም ቄሣሩ [[ጤዎዶስዮስ]] ይህን እምነት በሮሜ ግዛት ውስጥ [[የመንግሥት ሃይማኖት]] አደረገው፤ ብዙ የአረመኔ መቅደሶች ተፈረሱ። በሚከተለው ዓመት በ373 ዓም [[፩ኛው የቁስጥንጥንያ ጉባኤ]] የጸሎተ ሃይማኖቱን ይፋዊ ቃላት ትንሽ ቀየሩ፤ በተለይም ስለ መንፈስ ቅዱስ ባሕርይና መለኰታዊነት በይበልጥ የሚገልጹ ቃላት ተጨመሩ።