ከ«ክርስትና» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 11፦
የአይሁዶች ትምህርት ግን በረቢ [[አኪቫ በን ዮሴፍ]] መሪነት በሌላ አቅጣቻ ሄዶ [[አዋልድ መጻሕፍት]] ከብሉይ ኪዳን አጠፉና [[ተልሙድ]] በተባለ ጽሑፍ አዳዲስ ትምህርቶች ፈጠሩ። ስለዚህ የሮሜ ንጉሥ [[ቤስጳስያን]] የኢየሩሳሌምን [[ቤተ መቅደስ]] በ[[62]] ዓም ካጠፋ በኋላ፣ አይሁድና እና ክርስትና እንደተለያዩ ሃይማኖቶች ተቆጥረዋል።
 
በ303 ዓም ክርስትና በሮሜ መንግሥት በ[[ጋሌሪዎስ]] ዘመን ሕጋዊ ሆነ። የሚቀጠለው ቄሳር [[ቆስጠንጢኖስ]] በ[[መጋቢት 10]] ቀን [[313]] ዓ.ም. በአዋጅ [[እሑድ]] ለሮማ ዜጎች ሁሉ ስለ ጣኦቱ [[አፖሎ]] የእረፍት ቀን እንዲሆንላቸው አዘዘ። በኋላ በ[[317]] ዓም እርሱ [[የንቅያ ጉባኤ]] ጠራ፣ በዚህ ጉባኤ በዚያን ጊዜ በዕብራይስጥ የተገኙት ጸሐፍት ብቻ (አዋልድ መጻሕፍት ሳይሆኑ) በ[[ብሉይ ኪዳን]] እንዲቀበሉ ተስማሙ። ከጥቂት ዓመታት በኋላ ቆስጠንጢኖስ እራሱ ተጠመቀ። ከዚያስ [[የሮሜ ቤተ ክርስቲያን]] የአይሁዶችን ብሉይ ኪዳን የሚያጸድቀው ምንም ቢሆንም፣ እንደ [[አስርቱ ቃላት]] [[ሰንበት]] በ[[ቅዳሜ]] የከበሩት ሁሉ እንደ «አይሁዳውያን» ሀራ ጤቆች በ[[አውሮጳ]] ይቆጠሩ ጀመር።
 
በዚህ ዘመን ያህል ብዙ ሌሎች ተወዳዳሪ ትምህርቶች በሮሜ መንግሥት ይሄዱ ነበር፣ በተለይም፦
መስመር፡ 21፦
*[[ሚትራይስም]] - ሌላ የፋርስ ([[ዞራስተር]]) ጣኦት በ[[አረመኔ]]ዎች በኩል ዘመናዊ ሆነ፣ እሱ ደግሞ በምስጢር ይማር ነበር።
*የዱሮ አረመኔነት ወዳጆች - ከ353 እስከ 356 ዓም ድረስ በቄሳሩ [[ዩሊያኖስ ከሐዲ]] ሥር ለአጭር ጊዜ ወደ ሥልጣን ተመለሱ፤ ጸረ-ክርስቲያን ትምህርቶች አስገቡ። ሆኖም ከበፊቱ ይልቅ ጨዋዎች ሆነው ነበር።
 
ስለዚህ የንቅያ ጉባኤ [[የንቅያ ጸሎተ ሃይማኖት]] ወሰነ። በዚህ ውስጥ ኢየሱስ ወልድ፣ ከአብ ጋራ አንድ ባሕርይ አለው ይላል። በ[[372]] ዓም ቄሣሩ [[ጤዎዶስዮስ]] ይህን እምነት በሮሜ ግዛት ውስጥ [[የመንግሥት ሃይማኖት]] አደረገው፤ ብዙ የአረመኔ መቅደሶች ተፈረሱ። በ373 ዓም [[፩ኛው የቁስጥንጥንያ ጉባኤ]] የጸሎተ ሃይማኖቱ ይፋዊ ቃላት ትንሽ ቀየሩ፤ በተለይም ስለ መንፈስ ቅዱስ ባሕርይና መለኰታዊነት በይበልጥ የሚገለጹ ቃላት ተጨመሩ።
 
ከዚያ የተነሣ ወደፊት ቄሣሮች በማንም ሰዓት ጉባኤ በመጥራት ይፋዊ የመንግሥት ሃይማኖት ቀይረው በፍጹም ሊያባልሹት ይቻላል የሚል ጭንቀት ነበር። በተለይ ኢየሱስ «ከአብ ጋር አንድ ባሕርይ አለው» ቢልም፣ ሆኖም ሁለት ልዩ ልዩ ጸባዮች አሉት የሚሉ አስተማሪዎች ሲቀርቡ፣ ይህ ኢየሱስ በሁለት ልዩ ልዩ ጸባዮች ተለይቷል ማለታቸው ወደፊት ቄሣሮቹ በተንኮላቸው ብዛት የመለኮታዊነቱን ጸባይ በይፋ አስለይተው ወደፊትም አንዱን ጸባይ መካድ ይችላሉና ሃይማኖተ ጽሑፉን እንደገና ቀይረው 'ተራ ሰው ብቻ መሆኑ የሮሜ ይፋዊ እምነት ነው' ማለት ይችላሉ የሚል ጭንቀት ተነሣ። የንቅያ ሃይማኖተ ጸሎት ግን እስካሁን ድረስ ምንም ቃል ሳይቀየር በአብያተ ክርስቲያናት ሁሉ ([[ካቶሊክ]]፣ [[ተዋሕዶ]]፣ [[ኦርቶዶክስ]] እና [[ፕሮቴስታንት]]) ይደገፋል። ነገር ግን የኢየሱስ «ሁለት ጸባዮች» ትምህርት ወዳጅ ወገን በ[[ፓፓ]] [[ኬልቄዶን ጉባኤ]] ([[443]] አም) ስለ ተቀበለ፣ የሮሜ ፓፓ ከሌሎቹ ጳጳሳት (የ[[እስክንድርያ]]፣ የ[[አንጾኪያ]] ጳጳሳት) ተለያየ። እስካሁንም ድረስ ተዋሕዶ የተባሉት አብያተ ክርስቲያናት መጀመርያ ፫ቱ ጉባኤዎች (ንቅያ፣ ቁስጥንጥንያ፣ ኤፌሶን) ብቻ የሚቀበሉ ናቸው እንጂ የኬልቄዶን ጉባኤ አይቀበሉም።
 
==ቋንቋዎች==