ከ«ክርስትና» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 10፦
 
የአይሁዶች ትምህርት ግን በረቢ [[አኪቫ በን ዮሴፍ]] መሪነት በሌላ አቅጣቻ ሄዶ [[አዋልድ መጻሕፍት]] ከብሉይ ኪዳን አጠፉና [[ተልሙድ]] በተባለ ጽሑፍ አዳዲስ ትምህርቶች ፈጠሩ። ስለዚህ የሮመ ንጉሥ [[ቤስጳስያን]] የኢየሩሳሌምን [[ቤተ መቅደስ]] በ[[62]] ዓም ካጠፋ በኋላ፣ አይሁድና እና ክርስትና እንደተለያዩ ሃይማኖቶች ተቆጥረዋል።
 
==ቋንቋዎች==
ኢየሱስ የሰበከው በተለይ በ[[አረማይስጥ]]ና በ[[ዕብራይስጥ]] እንደ ነበር ይታመናል። [[ግሪክኛ]] ደግሞ በዙሪያው በሰፊ ይነገር ነበርና የአዲስ ኪዳን መጀመርያ የምናውቀው ቅጂ ግሪክኛ ነው። አዲስ ኪዳን ከዚያ ሌሎቹ የተተረጎሙባቸው ልሳናት ደግሞ እንደ ክቡራን ቋንቋዎች ተቆጠሩ፤ [[ሮማይስጥ]]፣ [[ግዕዝ]]፣ [[ቅብጥኛ]]፣ [[አርሜንኛ]]፣ [[ጥንታዊ ስላቭኛ]] እና ሌሎች በአብያተ ክርስትያናት መደበኛ ሆኑ። በአሁኑ ጊዜ አዲስ ኪዳን ወይም ቢያንስ ወንጌል በብዙ ሺህ የሰው ልጅ ቋንቋዎች ተተርጎመዋል።
 
{{መዋቅር-ሃይማኖት}}