ከ«የሂንዱ ሃይማኖት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 7፦
[[ስዕል:Kaliposter1940s.jpg|380px|thumb|በሂንዱ አፈ ታሪክ የሴት ጣኦት «[[ካሊ]]» ብዙ ጠላቶች በጦር ሜዳ ገድላ፣ ባልዋ [[ሺቫ]] ዓለሙን ሁሉ እንዳታጥፋ ፈርቶ በመንገድዋ ተኛ፤ ስህተቷንና ባሏ መሆኑን ዓውቃ ምላሷን በኅፍረት ዘረጋች።]]
 
ከ700-600 ዓክልበ. ጀምሮ የ[[ሰርምሳረ]] ትምህርት በሰፊ ተቀበለ፤ እነዚህ እምነቶች ሁሉ በሰርምሳረ (ተመላሽ ትስብዕት) ያምናሉ። እንደ «[[አብርሃማዊ ሃይማኖቶች]]» (በተለይ [[አይሁድና]]፣ [[ክርስትና]]፣ [[እስልምና]]) በ[[ሙታን ትንሳኤ]] ለ[[ፍርድ ቀን]] የሚያስተምሩ ሳይሆን፣ «ሰርምሳረ» ማለት በእምነታቸው ከመሞት በኋላ ሕያዋን ዳግመኛ ከማሕጸን በተመላሽ ትስብዕት በመታየታቸው የሚሉ ናቸው። በሂንዱኢዝም ደግሞ ኅብረተሠብ በአራት አጠቃላይ ወራሽ መደባት ወይም «[[ቫርና]]ዎች» ይከፈላል፤ እነርሱም [[ብራህሚን]] (ቄሳውንትና አስተማሮች)፣ [[ክሻትሪያ]] (ወታደሮችና ገዢዎች፣ ገበሬዎች)፤ [[ቫይስያ]] (ነጋዴዎች)ና [[ሹድራ]] (ሠራተኞች፣ አገልጋዮች) ናቸው።
 
{{መዋቅር-ሃይማኖት}}