ከ«የሂንዱ ሃይማኖት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Octahedron80 moved page የሃንዱ ሃይማኖት to የሂንዱ ሃይማኖት: mistake
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''የሂንዱ ሃይማኖት''' ወይም '''ሂንዱኢዝም''' የ[[ሂንድሕንድ]] አገር ዋና [[ሃይማኖት]] ነው። እስከ [[1998]] ዓ.ም. ድረስ በይፋ በ[[ኔፓል]] [[የመንግሥት ሃይማኖት]] ሆኖ ነበር።
 
የሂንዱ ሃይማኖት መንስኤ በ1500 አክልበ. ገድማ ወደ ሕንድ የወረሩት [[አርያኖች]] ነገዶች ያመኑበት በ[[ርግ ቬዳ]] የተገለጸው «[[ቬዲክ ሃይማኖት]]» ነበር። ይህ ቬዲክ ሃይማኖት ከኗሪዎቹ ከ[[ድራቪዲያን]] ብሔሮች እምነቶች ጋራ ሲቀላቀል አንድላይ የሂንዱ ሃይማኖት ሠርተዋል። ሆኖም የሂንዱኢዝም ታሪክ ብዙ ተቃራኒ ፈሳሾች ያሉበት ወንዝ ይመስላል፤ በዚህም ወንዝ ውስጥ በብዙ ተቃራኒ ጣኦታት አማልክት የሚያምኑ ፈሳሾች አሉ፣ አማልክት ሁሉ የአንድያው ፈጣሪ አካላት ብቻ ናቸው የሚያምኑ ፈሳሾች፣ ምንም ነፍስ ወይም መንፈስ መኖሩን የሚክዱ ፈሳሾች ደግሞ ተገኝተዋል። በዛሬው ሂንዱኢዝም በአማልክት አከፋፈል ረገድ አራት ዋና ክፍሎቹ [[ቫይሽናቪስም]]፣ [[ሻይቪስም]]፣ [[ሻክቲስም]]ና [[ስማርቲስም]] ይባላሉ። በነዚህም ሁሉ ውስጥ አያሌ ጥቃቅን ንዑስ-ክፍሎች በልዩ ልዩ ትምህርቶች ይመደባሉ። ከዚህም በቀር በ[[ፍልስፍና]]ዎች ረገድ ስድስት ዋና ዋና የሂንዱኢዝም ፍልስፍናዎች አሉ፣ እነርሱም [[ሳምኽያ]]፣ [[ዮጋ]]፣ [[ኛየ]]፣ [[ቫይሸሺካ]]፣ [[ሚማምሳ]]፣ እና [[ቨዳንታ]] ይባላሉ። ከ፮ቱ ዋና ፍልስፍናዎች ውጭ ደግሞ እጅግ ብዙ ልዩ ልዩ ተቃራኒ ፍልስፍናዎችና ትምህርቶች ተነስተዋል፤ ከነዚህም መካከል ሁለቱ [[ቡዲስም]]ና [[ጃይኒስም]] ለየራሳቸው እንደ ተለዩ ሃይማኖቶች ተቆጥረዋል።
 
[[ስዕል:Kaliposter1940s.jpg|380px|thumb|በሂንዱ አፈ ታሪክ የሴት ጣኦት «[[ካሊ]]» ብዙ ጠላቶች በጦር ሜዳ ገድላ፣ ባልዋ [[ሺቫ]] ዓለሙን ሁሉ እንዳታጥፋ ፈርቶ በመንገድዋ ተኛ፤ ስህተቷንና ባሏ መሆኑን ዓውቃ ምላሷን በኅፍረት ዘረጋች።]]
 
{{መዋቅር-ሃይማኖት}}