ከ«ማይጨው» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

3 bytes removed ፣ ከ5 ዓመታት በፊት
no edit summary
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
'''ማይጨው''' ([[ትግርኛ]] ማይጨው "የጨው ውኃ") በስሜን [[ኢትዮጵያ]] ያለች ታሪካዊ ከተማ ናት። ከ[[አዲስ አበባ]] 665 ኪሎ ሜትር ወደ ስሜን በ[[አዲስ አበባ]]-[[አስመራመቐለ]] መንገድ በ[[ትግራይ ክልል]] ደቡባዊ ክፍል ስትገኝ ኬክሮሷና ኬንትሮሷ {{coor dm |12|47|N|39|32|E}} ከፍታዋም 2,479 ሜትር ነው።
 
በ1997 ዓ.ም. ከ[[ማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ]] በቀረበው ቁጥር መሠረት የማይጨው ጠቅላላ ሕዝብ ቁጥር 34,379 ሰዎች እንደ ነበር ይገመታል። ከነዚህም 16,702 ወንዶችና 17,222 ሴቶች ነበሩ። በ1984 ብሄራዊ ቆጠራ ግን 19,757 ኗሪዎች ነበሩ።
30

edits