ከ«ማኒኪስም» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
 
መስመር፡ 6፦
በቻይና ማኒኪስም በመጨረሻ ከ[[ቡዲስም]] ጋራ ተባበረ፤ ስለዚህ ማኒን ከቡዳዎቹ መካከል እንደ አንዱ ቡዳ የሚቆጥር አንዳንድ የቡዲስም አይነቶች አሁን በቻይና ሊገኙ ይቻላል። ከማኒ ድርሰቶች ግን ምንምን አላስቀሩም።
 
ቅዱስ [[ኦግስቲን]] ክርስቲያን ከመሆኑ በፊት የማኒኪስም ተከታይ ስለ ነበር፣ ፍልስፍናው እንዴት እንደ ተሳተ ለመግለጽ ጽፏል።
 
[[መደብ:ሃይማኖት]]