ከ«ማኒኪስም» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 4፦
ነቢዩ ማኒ አምስት መጻሕፍት በ[[አራማይስጥ]]ና አንድ መጽሐፍ በ[[መካከለኛ ፋርስኛ]] እንደ ጻፈ ተባለ፤ ሌሎች ግን የሰው ጽሑፍ እንደ ራሱ ያሳለፈ ሌባ አሉት። ከነዚህ መጻሕፍት ከፍርስራሽ በቀር አሁን በሙሉ አይታወቁም። ከ፭ቱ አራማይስጥ መጻሕፍት ግን አንዱ ትኩረት የሚስብ «[[የረጃጅሞች መጽሐፍ]]» ደግሞ ከማኒ ዘመን በፊት በ[[ቁምራን ብራናዎች]] መካከል (100 ዓክልበ - 50 ዓም) በፍርስራሽ ተገኝቷል። የማኒ ድርሰት አለመሆኑን ከማስረዳት በላይ፣ ይህ ጽሑፍ ከ[[መጽሐፈ ሄኖክ]] ጋር ተመሳሳይነት አለው፣ ሆኖም በ[[ማየ አይኅ]] ውስጥ ከጠፉት ክፉ ዘሮች አስተያየት ይነገራል።
 
በቻይና ማኒኪስም በመጨረሻ ከ[[ቡዲስም]] ጋራ ተባበረ፤ ስለዚህ ማኒን ከቡዳዎቹ መካከል እንደ አንዱ ቡዳ የሚቆጥር አንዳንድ የቡዲስም አይነቶች አሁን በቻይና ሊገኙ ይቻላል። ከማኒ ድርሰቶች ግን ምንምንምንም አላተረፉም።አልተረፈም።