ከ«ማኒኪስም» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «'''ማኒኪስም''' በፋርስ ነቢይ ማኒ (208-268 ዓም የኖረ) ትምህርቶች የተመሠረተ ሃይማኖት ነበር። ይህ...»
 
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Manichaean clergymen, Khocho, Ruin alpha, 10th-11th century AD, wall painting - Ethnological Museum, Berlin - DSC01743.JPG|450px|thumb|የዊግር ብሔር ማኒኪስም ቄሳውንት ስዕል በፍርስራሽ ተገኝቶ]]
'''ማኒኪስም''' በ[[ፋርስ]] ነቢይ [[ማኒ]] (208-268 ዓም የኖረ) ትምህርቶች የተመሠረተ ሃይማኖት ነበር። ይህ አነስተኛ ሃይማኖት ለጊዜው በምዕራብ በ[[ሮሜ መንግሥት]]ና ወደ ምሥራቁ እስከ [[ቻይና]] ድረሥ ይስፋፋ ነበር። በምዕራብ፣ ተከታዮቹ እንደ ክርስቲያኖች ለማስመሰል ጣሩ፣ በምሥራቁም እንደ ቡዲስቶች አስመሰሉ። ስለዚህ ብዙ ጊዜ በድብቅ ያስተማሩት እምነት ነበር፤ ከሌሎቹ ሃይማኖቶችም ዘንድ ብዙ ጊዜ ማሳደድ ያገኙ ነበር። በጎ በክፋት ላይ ማሽነፉን የካደ ሃይማኖት ነበር። በአሁኑ [[ሞንጎሊያ]] አካባቢ በተገኘው በ[[ዊግር ኻጋናት]] መንግሥት ከ754 እስከ 832 ዓም ድረስ፣ ማኒኪስም [[የመንግሥት ሃይማኖት]] ነበር።