ከ«ሪፐብሊካን ፓርቲ (አሜሪካ)» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አንድ ለውጥ 335795 ከTYSK (ውይይት) ገለበጠ
አንድ ለውጥ 335796 ከ197.156.107.118 (ውይይት) ገለበጠ
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:198pxLogo-GOP_Logo1GOP.png|150px|thumb|right|የፓርቲው አርማ]]
'''ሪፑብሊካን ፓርቲ''' ([[እንግሊዝኛ]]: ''Republican Party'') በ1854 እ.አ.አ. በ[[ፀረ ባርነት]] ንቅናቄ ተሳታፊዎች የተመሠረተ ፓርቲ ነው። በአሁኑ ጊዜ ካሉት የ[[አሜሪካ]] ሁለት (ማለትም [[ዴሞክራቲክ ፓርቲ (አሜሪካ)|ዴሞክራቲክን]] ጨምሮ) ዋና ዋና [[ፓርቲ]]ዎች አንዱ ነው። ይህ የ[[ፖለቲካ]] ፓርቲ በአሜሪካ ሁለተኛውን የተመዘገቡ መራጮች ብዛት ያለው ነው (ከዴሞክራቲክ በ2004 እ.አ.አ. 72 ሚሊዮን ደጋፊዎች ቀጥሎ ማለት ነው)። በ2004 እ.አ.አ. 55 ሚሊዮን የሚደርሱ የተመዘገቡ ድምፅ ሰጭዎች ነበሩት።<ref>http://www.wisegeek.com/in-the-us-have-there-been-more-democrat-or-republican-presidents.htm</ref> በዚህም በጥቅሉ ለመምረጥ ዕድሜያቸው ከደረሱ አሜሪካውያን አንድ ሶስተኛውን ያህል ብዛት ያላቸው ደጋፊዎች አሉት ማለት ነው።