ከ«ገና» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
በጣም ብዙ እኛ የለም ይህ ነገር ለእኛ ይህን በዓል እንዲጀምሩ እንዳልሆነ እናውቃለን encyclopedic መጻፍ አይደለም የአማርኛ በአግባቡ ሚካ christianities ወግ እና መቀ...
Tags: blanking በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
መስመር፡ 1፦
"ገና" ማለት ጠበቅ አድርገን ስናነበው "ልደት"Christmas" .
'''ገና'''
"ገና" ማለት ጠበቅ አድርገን ስናነበው "ልደት"Christmas" ማለት ሲሆን የኢየሱስ ልደት ነው ተብሎ የሚታመንበት በዓል ነው፤ የልደት በዓል መከበር የተጀመረው እንደ ጎርጎሮሳውያን አቆጣጠር በ 336 AD ነው፤ ከዚያ በፊት ይህ በዓል እንደማይታወቅ የተለያዩ መድብለ እውቀቶች"Encyclopedias" ያትታሉ፤ ለናሙና ያክል ወርልድ ቡክ ኢንሳይክሎፒድያ እንየው፡-
"ጥንታዊ ክርስትያኖች የእየሱስን መወለጃ ቀን በዓል አርገው አያከብሩም፡፡ ይህም የሆነው የማንንም ሰው የልደትን ቀን ማክበር ጣዖታዊ ስርአት በመሆኑ ነው" ወርልድ ቡክ ኢንሳይክሎፒድያ ቅፅ 3, 1966, ገፅ 416.
"The early Christians did not celebrate His [Christ's] birth because they considered the celebration of anyone's birth to be a pagan custom." World Book Encyclopedia, Volume 3. 1966, pp. 416.
 
የኢየሱስን ልደት አክብሩ የሚል ባይብል ላይም አንድም ጥቅስ የለም ከሃዋርያት ጀምሮ እስከ ሶስተኛው ክፍለ ዘመን ያከበረ አንድም ሰው በታሪክ ላይ የለም፣ ያ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ ኢየሱስ መቼ ተወለደ? ለሚለው ጥያቄ በግርድፉና በሌጣው ለአንባቢያን ይረዳ ዘንድ አንድ ሁለት እላለው፣ ኢየሱስ የተወለደበት ወር፣ አመት፣ ቀን መቼ ነው? ይህን በወፍ በረር እስቲ እንመልከት፦
 
ነጥብ አንድ
"የተወለደበት ወር"
ኢየሱስ የተወለደበትን ወር ባይብል ይነግረናል፣ ይህን ለማወቅ የዕብራውያን አቆጣጥርን ጠንቅቀን ማወቅ አለብን፣ የዕብራውያን የመጀመሪያ ወር ኒሳን ሲሆን ይህም በግሪጎሪያን አቆጣጠር ሚያዢያ ላይ ነው የሚያርፈው፣ ይህን ከተረዳን ዘካርያስ ካህን ሲሆን የክህነት ምድቡ ከአብያ ክፍል እንደሆነና በተራው ሊያጥን እንደነበር እንረዳለን፦
ሉቃስ 1፣5 በይሁዳ ንጉሥ በሄሮድስ ዘመን *ከአብያ ክፍል* የሆነ ዘካርያስ የሚባል አንድ ካህን ነበረ፤ ሚስቱም ከአሮን ልጆች ነበረች፥ ስምዋም ኤልሳቤጥ ነበረ።
ሉቃስ 1፣9-11 እንደ ካህናት ሥርዓት ወደ ጌታ ቤተ መቅደስ ገብቶ ለማጠን ዕጣ ደረሰበት። በዕጣንም ጊዜ ሕዝቡ ሁሉ በውጭ ቆመው ይጸልዩ ነበር። የጌታም መልአክ በዕጣኑ መሠዊያ ቀኝ ቆሞ ታየው።
 
ዘካሪያስ መልአኩን ገብርኤልን ያገኘው በተሰጠው የአባያ ዕጣ ክፍል እንደሆነ ቅቡል ነው፣ በዕብራውያን በአመት 24 የክህነት ምድብ አለ፣ በአንድ ወር ውስጥ ሁለት ክፍል ሲኖር በአስራ ሁለት ደግሞ 24 ምድብ አለ፣ ይህን ከተረዳን አባያ ከሃያ አራቱ ምድብ ስምንተኛ ነው፣ በየወሩ ሁለት ሁለት ሆነው ከገቡ አባያ አራተኛው ወር ላይ ነው የሚደርሰው፦
1ኛ ዜና መዋዕል 24፥5-19 ሰባተኛው ለአቆስ፥ *ስምንተኛው ለአብያ*፥
የጠቀስኩትን ቁጥር ሙሉውን ያንብቡ።
 
የመጀመሪያው ወር ኒሳን ማለትም ሚያዥያ ከሆነ አራተኛው ወር ደግሞ ተሙዝ በግሪጎሪያን ሃምሌ ይሆናል፣መልአኩ ወደ ዘካሪያስ የመጣው በሃምሌ ወር ከሆነ ወደ ማርያም ደግሞ የመጣው ከዘካርያስ ጋር ከመጣበት በስድስተኛው ወር ነው፣ ይህም ስድስተኛ ወር ጥር ነው፦
ሉቃስ 1፣26-27 በስድስተኛውም ወር መልአኩ ገብርኤል ናዝሬት ወደምትባል ወደ ገሊላ ከተማ፥ ከዳዊት ወገን ለሆነው ዮሴፍ ለሚባል ሰው ወደ ታጨች ወደ አንዲት ድንግል ከእግዚአብሔር ዘንድ ተላከ፥ የድንግሊቱም ስም ማርያም ነበረ።
 
እንግዲህ ገብርኤል በጥር ከመጣ ኢየሱስ ጽንሱ የሚጀምረው በጥር ነው፣ ከጥር ወር የጽንሱ ጊዜ 9 ወር ስንቆጥር ጥቅምት ይሆናል፣ ኢየሱስ የተወለደው በጥቅምት ይሆናል ማለት ነው፣ በታህሳስ ወር ነው የሚለው ተረት ምንጭ ኣልባና ሰነድ አልባ ነው፣ ታህሳስ እኮ ለዕብራውያን ብርድ ነው ከቤት አይወጡም፣ ኢየሱስ ሲወለድ ግን የበልግ ወራት ሆኖ እረኞች በሜዳ ያድሩ ነበር፦
ሉቃስ 2፣8 በዚያም ምድር መንጋቸውን በሌሊት ሲጠብቁ በሜዳ ያደሩ እረኞች ነበሩ።
 
ሌላው ኢየሱስ ሲወለድ ከአውግስጦስ ቄሣር ቆጠራ ነበር፣ ይህም ቆጥራ በበልግ እንጂ በክረምት አልነበረም ምክንያቱም ኢየሱስ ተወለደ የተባለው በቆጠራው ጊዜ ማርያምና ዮሴፍ እራሳቸው ሊያስቆጥሩ ከናዝሬት ቤተልሄም ሲሄዱ ነው፦
ሉቃስ 2፣5 ዮሴፍም ደግሞ ከዳዊት ቤትና ወገን ስለ ነበረ ከገሊላ ከናዝሬት ከተማ ተነሥቶ ቤተ ልሔም ወደምትባል ወደ ዳዊት ከተማ ወደ ይሁዳ፥ ፀንሳ ከነበረች ከእጮኛው ከማርያም ጋር ይጻፍ ዘንድ ወጣ።
 
ነጥብ ሁለት
"የተወለደበት አመት"
ኢየሱስ የተወረደበት አመት ባይብል የሚያምታታ ሃሳብ ይዞአል፣ ኢየሱስ ተወለደ የተባለው እንደ ሉቃስ አዘጋገብ ዓለሙ ሁሉ እንዲጻፍ ከአውግስጦስ ቄሣር ትእዛዝ በወጣበት ከሆነ ይህ የሆነው ደግሞ በ 6 AD ነው፦
ሉቃስ 2፣1-2 በዚያም ወራት ዓለሙ ሁሉ እንዲጻፍ ከአውግስጦስ ቄሣር ትእዛዝ ወጣች። ቄሬኔዎስ በሶርያ አገር ገዥ በነበረ ጊዜ ይህ የመጀመሪያ ጽሕፈት ሆነ።
 
ታዲያ ኢየሱስ የተወለደው ከክርስቶስ ልደት በኋላ በ 6 አመት ነው? ምን አይነት ሂሳብ ነው? አስቡት ኢየሱስ የተወለደው ኢየሱስ ከተወለደ ከ 6 አመት በኋላ፣ ትርጉም ይሰጣልን? በዚህ ስገረም የሚያስደምመው ነገር ከሉቃስ ጋር የሚጋጨው የማቴዎስ ዘገባ ነው፣ እንደ ማቴዎስ ዘገባ ኢየሱስ የተወለደው በንጉሡ በሄሮድስ ዘመን ነው፦
ማቴዎስ 2፣1 ኢየሱስም በይሁዳ ቤተ ልሔም በንጉሡ በሄሮድስ ዘመን በተወለደ ጊዜ፥ እነሆ፥ ሰብአ ሰገል፦ የተወለደው የአይሁድ ንጉሥ ወዴት ነው? ኮከቡን በምሥራቅ አይተን ልንሰግድለት መጥተናልና እያሉ ከምሥራቅ ወደ ኢየሩሳሌም መጡ።
 
ታሪክ እንደሚነግረን ሄሮድስ የኖረው ከ 74 BC – 4 BC ነው፣ ታዲያ ኢየሱስ መቼ ነው የተወለደው? ብለን ስንጠይቅ የአገራችንን አላቅም የውጪዎቹ ኦርቶዶክስ፣ ካቶሊክ፣ አንግሊካና ፕሮቴስታንት ሆነ አበይት የሃይማኖት ምሁራን በ 6 BC እንደሆነ ያሰምሩበታል፣ እኔ የምለው ኢየሱስ የተወለደው ኢየሱስ ከመወለዱ ከ 6 አመት በፊት ነው የሚለው አነጋገር እስቲ በአላህ ትርጉም ይሰጣቹሃል ግን? AD*Anno domini* በጌታ ጊዜና BC*before christ* ከክርስቶስ ልደት በፊት የሚለው የኢየሱስ ልደት መሰረት ያረገ አይደለምን? ኢየሱስ የተወለደበት አመት ካልታወቀ ከኢየሱስ ልደት በፊትና በኋላ የሚሉ አነጋገሮች ከየት መጡ?
 
ነጥብ ሶስት
"የተወለደበት ቀን"
ኢየሱስ ተወለደ የሚባለው በሃገራችን ታህሳስ 29 ሲሆን በግሪጎሪያን አቆጣጠር ደግሞ ታህሳስ 25 ነው፣ ነገር ግን ይህ ልደት ሚጥራ የሚባል የኢራናውያን ጣኦት የተወለደበት ቀን ነው፣ ኢትዮጵያን ሆነ ግሪጎርያን ኢየሱስ የተወለደበት ቀን ቢብሊካል መሰረት የለውም፣ ባይሆን የኢትዮጵያን የሚገርመኝ ገና በ 4 አራት አመት አንዴ ታህሳስ 29 የነበረው ታህሳስ 28 ይሆናል፣ ምክንያቱ ሲባሉ በ 4 አራት አመት አንዴ ጳጉሜ 5 የነበረው 6 ስለሚሆን ነው ይላሉ፣ ስነ-አመክንዮው ያስኬዳል ታዲያ ጥምቀት በአሉ በ 11 የነበረው ለምን በ 10 አልሆነም ከተራ በ 10 የነበረው ለምን በ 9 አልሆነም? ለዚህ መልስ እንፈልጋለን። መደምደሚያችን ምንድን ነው ኢየሱስ የተወለደበት አመት፣ ወር፣ ቀን ቢብሊካል መሰረት ሆነ መረጃ የሌለው ብቻ ሳይሆን ከታሪክ ጋር እጅጉን ይጣረሳል።
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/ገና» የተወሰደ