አንድ ለውጥ 335612 ከ2601:646:8F81:6B40:50BD:8CE9:353B:1348 (ውይይት) ገለበጠ
(Reference, https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8A%A0%E1%88%A8%E1%88%98%E1%8A%94?veaction=edit) |
(አንድ ለውጥ 335612 ከ2601:646:8F81:6B40:50BD:8CE9:353B:1348 (ውይይት) ገለበጠ) |
||
'''አረመኔ''' ማለት ከሰው የተፈጥሮ ባህሪ የተለየ ጨካኝነትን ያመለክታል። ለምሳሊ ያህል [[አዶልፍ ሂትለር]]፣
በ[[ሃይማኖት]] በኩል ደግሞ «አረመኔ» ማለት ከ[[ማየ አይኅ]] ቀጥሎ አሕዛብ በምድር ላይ ከመስፋፋታቸው ጀምሮ ያመኑባቸው የ[[ጣዖት]] ሃይማኖቶች ማለት ነው። እስከ ዛሬም ድረስ በዓለም «አብርሃማዊ» ሃይማኖት ([[ክርስትና]]፣ [[እስልምና]]፣ [[አይሁድና]]) የማያምኑት፣ በብዙ አማልክት የሚያምኑት ሰዎች «አረመኔ» ይባላሉ። በነዚህ እምነቶች ብዙ ጊዜ ደም ይጠጣል፣ ከእንስሳ ሆድቃ ምልክት ይፈለጋል፣ ወዘተርፈ።
[[መደብ:ሃይማኖት]]
|