ከ«መካከለኛው ምሥራቅ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «400px|thumb '''መካከለኛው ምሥራቅ''' ማለት አብዛኛው ጊዜ ዛሬ ከአረቢ...»
 
Bot-assisted disambiguation: የመን - Changed link(s) to የመን (አገር)
 
መስመር፡ 2፦
'''መካከለኛው ምሥራቅ''' ማለት አብዛኛው ጊዜ ዛሬ ከ[[አረቢያ]] እስከ [[ቱርክ]]፣ ከ[[ግብጽ]] እስከ [[ፋርስ]] ያሉት አገራት ናቸው።
 
የ[[አሜሪካ]] መንግሥት መጀመርያው «መካከለኛው ምሥራቅ» የሚለውን ስያሜ በይፋ የጠቀሙ በ[[1949]] ዓም ሲሆን፣ ትርጉሙ «ከ[[ሊብያ]] እስከ [[ፓኪስታን]]፣ ከ[[ሶርያ]]ና [[ኢራቅ]] እስከ [[ሱዳን]]ና [[ኢትዮጵያ]]» ተባለ። በሚከተለው ዓመት ግን በ[[1950]] ዓም የ«መካከለኛው ምሥራቅ» ትርጉም ግብጽ፣ ሶርያ፣ [[እስራኤል]]፣ [[ሊባኖስ]]፣ [[ዮርዳኖስ]]፣ ኢራቅ፣ [[ሳዑዲ አረቢያ]]፣ [[ኩወይት]]፣ [[ባሕሬን]]ና [[ቃጣር]] ብቻ እንደ ጠቀለለ ወሰነ። አሁንም እነዚህ አገራት ሁሉ ከ[[ቱርክ]]፣ [[ፋርስ]]፣ [[ቆጵሮስ]]፣ [[የመን (አገር)|የመን]]፣ [[ኦማን]]ና [[የተባበሩት የዓረብ ግዛቶች]] ጭምር በዘልማድ «መካከለኛው ምሥራቅ» ይባላሉ።
 
[[መደብ:እስያ]]