ከ«1998» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
 
መስመር፡ 8፦
* [[ኅዳር 14]] ቀን - የ[[አፍሪቃ]] አኅጉር የመጀመሪያዋ ሴት ፕሬዚደንት [[ኤለን ጆንሰን ሰርሊፍ]] የ[[ላይቤሪያ]] መሪ ሆኑ።
* [[ኅዳር 21]] ቀን - በ[[ካምፓላ]] [[ኡጋንዳ]] የተወለዱት [[ጆን ሴንታሙ|ጆን ታከር ሙጋቢ ሴንታሙ]] ዘጠና ሰባተኛው የ[[ዮርክ]] ሊቀ ጳጳስ ሆኑ። በዚህ ቤተ ክርስቲያን ይሄንን ታላቅ ሥልጣን የተቀበሉት የመጀመሪያው ጥቁር ጳጳስ ናቸው።
* [[መጋቢት 17]] ቀን - የ[[ምየንማ]] መንግሥት በ[[ያንጎን]] ፈንታ [[ናይፕዪዳውኔፕዪዶ]] አዲሱ ዋና ከተማ መሆኑን አዋጀ።
* [[ግንቦት 26]] ቀን - [[ሞንቴኔግሮ]] ከ[[ሰርቢያ]] ተለየ።
* [[ሐምሌ 30]] ቀን - [[ኢትዮጵያ]]፦ የ[[ደጫቱ ወንዝ]] ጎርፍ ከ200 በላይ የሆኑ ስዎችን ሕይወት አጠፋ።
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/1998» የተወሰደ