ከ«R» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «{{ላቲንፊደል}} thumbnail|220px '''R''' / '''r''' በላቲን አልፋቤት አሥራ ስምንተኛው ፊ...»
 
No edit summary
መስመር፡ 23፦
የ«R» መነሻ ከ[[ቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት]] «[[ሬስ]]» እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የራስ ስዕል መስለ። ለዚህ ተመሳሳይ [[የግብጽ ሀይሮግሊፍ]] ነበር። ቅርጹ ከዚያ በ[[ፊንቄ]] ([[ከነዓን (ጥንታዊ አገር)|ከነዓን]]) ሰዎች ተለማ፣ ከዚህም በ[[ግሪክ አልፋቤት]] "[[ሮ]]" (Ρ ρ) ደረሰ።
 
ከ400 ዓክልበ. ግድም ጀምሮ በአንዳንድ [[ምዕራባዊ ግሪክ አልፋቤት]] እንዲሁም በላቲን አልፋቤት ይህ ምልክት ከነጅራቱ ጋራ እንደ ዛሬው «R» ሊጻፍ ጀመረ። ስለሆነም ከዘመናት በሗላ በ50 ዓም. አካባቢ፣ የ/ፕ/ ቅርጽ ከቅድሞውከቀድሞው «𐌐» ወደ «P» (የቀድሞ /ር/ በመምሰል) ተቀየረ።
 
በ[[ግዕዝ]] [[አቡጊዳ]] ደግሞ «ረ» («[[ርእስ]]») የሚለው ፊደል ከቅድመ-ሴማዊው «ሬስ» ስለ መጣ፣ የላቲን 'R' ዘመድ ሊባል ይችላል።
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/R» የተወሰደ