ከ«ስካንዲናቪያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «400px|thumb '''ስካንዲናቪያ''' በስሜን አውሮጳ የሚገኝ አውራጃ ሲሆን ስሙ የመጣ...»
(No difference)

እትም በ21:43, 15 ዲሴምበር 2016

ስካንዲናቪያ በስሜን አውሮጳ የሚገኝ አውራጃ ሲሆን ስሙ የመጣ ከስካንዲናቪያ ልሳነ ምድር ነው። አብዛኛው ጊዜ «ስካንዲናቪያ» ማለት ዴንማርክኖርዌስዊደን አገራት ብቻ ነው። አንዳንዴ ግን አይስላንድፊንላንድፋሮ ደሴቶች ይጨመራሉ።