ከ«ባልካኖች» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «ስዕል:Karte Suedosteuropa 03 01.png|thumb|400px|ባልካኖች በመልክዓምድር ረገድ - በመስመር ውስጥ። «ባልካኖች አገ...»
(No difference)

እትም በ23:40, 14 ዲሴምበር 2016

ባልካኖችአውሮፓ ደቡብ-ምሥራው የሚገኝ ትልቅ አውራጃ ነው። ስሙ ከባልካን ተራሮች ተወሰደ።

ባልካኖች በመልክዓምድር ረገድ - በመስመር ውስጥ። «ባልካኖች አገራት» - ብርቱካን
የባልካኖች ልሳነ ምድር - ከአውሮጳ ሦስት ትልልቅ ልሳኖች ምሥራቃዊው ነው።

በመልክዓምድር ረገድ፣ ባልካኖች ማለት ከዳኑብ ወንዝና ከሳቫ ወንዝ ደቡብ እስከ ባህር ድረስ ማለት ነው።

በባህል ጥናት ረገድ፣ ግሪክ አገርቱርክ እንደ «ባልካኖች» አይቆጠሩም፣ ሮማኒያሰርቢያክሮዌሽያስሎቬኒያ በሙሉ «ባልካን አገራት» ይባላሉ።