ከ«ዶናልድ ጆን ትራምፕ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ወቅታዊ መረጃዎች ተጨምረዋል።
No edit summary
መስመር፡ 1፦
{{መረጃሳጥን ሰው|ስም=ዶናልድ ትራምፕ|ስዕል=Donald Trump by Gage Skidmore 10.jpg|ባለቤት=ኢቫና ዜልኒኮቫ (ከእ.ኤ.አ 1977-1991)
ማሪያ ሜፕልስ (ከእ.ኤ.አ 1993-1999)
ሜላኒያ ኖውስ (ከእ.ኤ.አ 2005 ጀምሮ)|ልጆች=ከዜልኒኮቫ
[[ዶናልድ ትራምፕ ጁኒየር]]
[[ ኢቫንካ ትራምፕ]]
[[ኤሪክ ትራምፕ]]
ከሜፕልስ
[[ቲፋኒ ትራምፕ]]
ከኖውስ
[[ባሮን ትራምፕ]]|ሙሉ_ስም=ዶናልድ ጆን ትራምፕ|አባት=ፍሬድ ትራምፕ|እናት=ሜሪ አን ማክሊኦድ|የትውልድ ቦታ=[[ክዊንስ]] [[ኒውዮርክ ከተማ]]|የተወለዱት=እ.ኤ.አ ጁን 14 1946|ሀይማኖት=ፕሪስባይቴሪያኒዝም|ፊርማ=Donald_Trump_Signature.svg}}
'''ዶናልድ ጆን ትራምፕ '''(እ.ኤ.አ. ጁን 14 ቀን 1946 ተወለደ) አሜሪካዊ ነጋዴ ፣ ፖለቲከኛ ፣ በ[[ቴሌቪዥን]] ፕሮግራሞቹ ታዋቂ እና የ[[ዩናይትድ ስቴትስ ኦፍ አሜሪካ]] ተመራጭ ፕሬዚደንት ነው። ሥልጣኑንም በእ.ኤ.አ. ጃኑዌሪበጃኑዌሪ 20 ቀን 2017 ይረከባል።

በክዊንስ [[ኒው ዮርክ ከተማ]] የተወለደው ትራምፕ በሪል ስቴት ሥራ ላይ ተሰማርቶ የነበረው የፍሬድ ትራምፕ ልጅ ነው። በኮሌጅ እያለም ኤሊዛቤት ትራምፕ ኤንድ ሰንስ በተባለው ድርጅት ይሠራ ነበር። በእ.ኤ.አ. 1968 ከኮሌጅ ከተመረቀ በኋላ ያንን ድርጅት ተቀላቀለ። በእ.ኤ.አ. 1971 ደግሞ ሙሉ ሥልጣን ከተሠጠው በኋላ የድርጅቱን ስም ወደ "ዘ ትራምፕ ኦርጋናይዜሽን" ለወጠው። ከዚያ ጊዜ ጀምሮ ካሲኖዎችን ፣ የጎልፍ ሜዳዎችን ፣ ሆቴሎችን እና ሌሎች በእርሱ ስም የሚጠሩ ንብረቶችን አፍርቷል። እ.ኤ.አ. ከ2005 እስከ 2015 ድረስ [[ዘ አፕሬንቲስ]] የተባለ ፕሮግራምን በ[[ኤን ቢ ሲ]] ላይ ያቀርብ ነበር።