ከ«S» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
ጥ →ትንሹ S |
ጥ →ትንሹ S |
||
መስመር፡ 25፦
==ትንሹ S==
የትንንሾቹ ላቲን ፊደላት ልማድ ቀስ በቀስ በ400 እና 770 ዓም መካከል ተለማ። በመጀመርያ ግን የትንሹ «S» ቅርጽ እንደ ſ መሰለ። በ1425 ዓም ግድም የኅትመት ማተሚያ ከተፈጠረ
ቀስ በቀስ ይህ «ſ» ጥቅም በኋላ ጠፋና ትንሹ S ምንጊዜም እንደ «s» ይጻፍ ጀመር። ይህ ለውጥ በ[[እስፓንኛ]] ከ1752 እስከ 1758 ዓም ድረስ ተፈጸመ፤ በ[[ፈረንሳይኛ]] ከ1774 እስከ 1785 ዓም፣ በ[[እንግላንድ]] ከ1777 እስከ 1816 ዓም፣ በ[[አሜሪካ]] ከ1787 እስከ 1802 ዓም ድረስ የ«ſ» ጥቅም ከህትመት ጠፋ።
|