ከ«S» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 21፦
የ«S» መነሻ ከ[[ቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት]] «[[ሺን]]» እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የጥርስ ስዕል መስለ። ቅርጹ ከዚያ በ[[ፊንቄ]] ([[ከነዓን (ጥንታዊ አገር)|ከነዓን]]) ሰዎች ተለማ። በነዚህ ጽሕፈቶች የ«ሽ» ድምጽ ለማመልከት ጠቀመ፤ ይህ ድምጽ ግን በ[[ግሪክኛ]] ስላልኖረ ለ«ስ/ሥ» ይጠቀም ጀመር። ከዚህም በ[[ግሪክ አልፋቤት]] "[[ሲግማ]]" (Σ σ) ደረሰ።
 
በ[[ግዕዝ]] [[አቡጊዳ]] ደግሞ «ሠ» («[[ሣውትሠውት]]») የሚለው ፊደል ከቅድመ-ሴማዊው «ሺን» ስለ መጣ፣ የላቲን 'S' ዘመድ ሊባል ይችላል።
 
==ትንሹ S==
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/S» የተወሰደ