ከ«S» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 27፦
የትንንሾቹ ላቲን ፊደላት ልማድ ቀስ በቀስ በ400 እና 770 ዓም መካከል ተለማ። በመጀመርያ ግን የትንሹ «S» ቅርጽ እንደ ſ መሰለ። በ1425 ዓም ግድም የኅትመት ማተሚያ ከተፈጠረ ባኋላ፣ ትንሹ ቅርጽ «s» በቃል መጨረሻ ብቻ ይታይ ጀመር። ይህ ልማድ የተወሰደው ደግሞ በግሪክኛ እስከ ዛሬ የ«σ» ቅርጽ በቃል መጨረሻ እንደ «ς» መጻፉንን ለመምሰል ነበር።
 
ቀስ በቀስ ይህ «ſ» ጥቅም በኋላ ጠፋና ትንሹ S ምንጊዜም እንደ «s» ይጻፍ ጀመር። ይህ ለውጥ በ[[እስፓንኛ]] ከ1752 እስከ 1758 ዓም ድረስ ተፈጸመ፤ በ[[ፈረንሳይኛ]] ከ1774 እስከ 1785 ዓም፣ በ[[እንግላንድ]] ከ1777 እስከ 1816 ዓም፣ [[አሜሪካ]] ከ1787 እስከ 1802 ዓም ድረስ የ«ſ» ጥቅም ከህትመት ጠፋ።
 
[[መደብ:የላቲን አልፋቤት]]
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/S» የተወሰደ