ከ«ኡርዱ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «'''ኡርዱ''' ('''اُردُو''') በህንዳዊ-አውሮፓዊ ቋንቋዎች ቤተሰብ በተለይ በፓኪስታን አገር የሚገኝ...»
 
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''ኡርዱ''' ('''اُردُو''') በ[[ህንዳዊ-አውሮፓዊ ቋንቋዎች ቤተሰብ]] በተለይ በ[[ፓኪስታን]] አገር የሚገኝ ቋንቋ ነው።
 
በ[[ሕንድ]] ከሚገኘው ከ[[ህንዲ]] ቋንቋ በድምጽ የማይለይ ሲሆን፣ የሚለያዩ በጽህፈት ነው። ኡርዱ የሚጻፈው በ[[አረብኛ ፊደል]] ሲሆን ህንዲ ግን በ[[ዴቫናጋሪ ጽሕፈት]] ይጻፋል። እንዲያውም ኡርዱና ህንዲ አንድ ቋንቋ «[[ሂንዱስታኒ]]» ናቸው።
 
[[ስዕል:Urdu official-language areas.png |thumb|300px|ኡርዱ ይፋዊ ኹኔታ ያለባቸው ቦታዎች (ብርቱካን)]]
 
==ደግሞ ይዩ==
*[[wikt:Wiktionary:የሂንዱስታኒ ቅድመ-ታሪካዊ አመጣት ሷዴሽ ዝርዝር|የሂንዱስታኒ ታሪክ በሷዴሽ ዝርዝር]]
 
{{interWiki|code=ur}}