ከ«ቱርክ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Removing Link GA template (handled by wikidata) - The interwiki article is not good
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Turkey (orthographic projection).svg|thumb|]]
'''ቱርክ''' አገር ([[ቱርክኛ]]፦ Türkiye /ቲውርኪየ/) ወይም '''የቱርክ ሬፑብሊክ''' (Türkiye Cumhuriyeti /ቲውርኪየ ጁምሁሪየትዕ) በ[[እስያ]] ውስጥ የሚገኝ አገር ነው። ዋና ከተማው [[አንካራ]] ነው።
 
==ጦርነት==
 
በ[[ኅዳር 20]] ቀን [[2009]] ዓም፣ የቱርክ ፕሬዚዳንት [[ረጀፕ ታይፕ እርዶጋን]] እንዲህ ብሏል፦
 
«ሥራዊታችን ወደ [[ሶርያ]] የገቡበት ምክንያት፣ የ[[ባሻር አል-አሣድ]]ን መንግሥት ለማስጨርስ ነው።»
 
ስለዚህ፣ በዓለም አቀፍ ሕግ መሠረት፣ ከቱርክ መንግሥትና ከሶርያ መንግሥት መካከል አሁን በይፋ የጦርነት ሁኔታ አለ።
 
== ታዋቂ ሰዎች ==