ከ«N» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «{{ላቲንፊደል}} thumbnail|220px '''N''' / '''n''' በላቲን አልፋቤት አሥራ ሦስተኛው ፊደ...»
 
No edit summary
መስመር፡ 24፦
 
ከ400 ዓክልበ. ግድም በፊት፣ በ[[ጥንታዊ ግሪክ አልፋቤት]] እንዲሁም በ[[ጥንታዊ ኢታሊክ አልፋቤት]] የ«ም» ቅርጽም እንደ «𐌌» ይምሰል እንደ ነበር የ«ን» ቅርጽ ደግሞ እንደ «𐌍» ይጻፍ ነበር። ከዚያስ የ«𐌌» (ም) ቅርጽ እንደ ዛሬ '''M''' እንደ ሆነ፣ እንዲሁም የ«𐌍» (ን) ቅርጽ የዛኔ ወደ '''N''' ተቀየረ።
 
በአንዳንድ ቋንቋ በተለይም በ[[እስፓንኛ]]ው አልፋቤት ተጨማሪው ፊደል «[[Ñ]]» (/ኝ/) ከ'''N''' የደረሰ ነው። በእስፓንኛ ከ18ኛው ክፍለ ዘመን ጀምሮ ይህ Ñ የተለየ ፊደል ሆኖ ተቆጥሯል፤ መጀመርያ ግን በ[[ጋሊስኛ]] ከ1220 ዓም ታውቋል።
 
በ[[ግዕዝ]] [[አቡጊዳ]] ደግሞ «ነ» («[[ነሐስ (ፊደል)|ነሐስ]]») የሚለው ፊደል ከቅድመ-ሴማዊው «ኑን» ስለ መጣ፣ የላቲን 'N' ዘመድ ሊባል ይችላል።
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/N» የተወሰደ