ከ«M» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «{{ላቲንፊደል}} thumbnail|220px '''M''' / '''m''' በላቲን አልፋቤት አሥራ ሦስተኛው ፊደ...»
 
No edit summary
መስመር፡ 18፦
|[[ስዕል:Mu uc lc.svg|65px|Greek mu]]
|[[ስዕል:EtruscanM-01.svg|35px]]
|[[ስዕል:RomanM-01.png|Roman LM]]
|}
 
የ«M» መነሻ ከ[[ቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት]] «[[ሜም]]» እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የውሃ ማዕበል ስዕል መስለ። [[የግብጽኛ ተናባቢ ድምጽ ምልክቶች]] በሚል ጽሕፈት ለዚህ ተመሳሳይ [[የግብጽ ሀይሮግሊፍ]] ለድምጹ «ነ» ነበር፤ በሴማውያን ዘንድ ግን «ም» ሆነ። ቅርጹ ከዚያ በ[[ፊንቄ]] ([[ከነዓን (ጥንታዊ አገር)|ከነዓን]]) ሰዎች ተለማ፣ ከዚህም በ[[ግሪክ አልፋቤት]] "[[ላምብዳ]]" (Μ, μ) ደረሰ።
 
ከ600 ዓክልበ. ግድም በፊት፣ በ[[ጥንታዊ ግሪክ አልፋቤት]] እንዲሁም በ[[ጥንታዊ ኢታሊክ]] አልፋቤት ሌላ ፊደል '''𐌑''' ለ«ሥ» ጠቀመ፤ የ«ም» ቅርጽም እንደ «𐌌» ይምሰል ነበር። የ'''𐌑''' (ሥ) ጥቅም በ600 ዓክልበ. ግድም ጠፋ፤ ከዚያስ በ400 ዓክልበ. ግድም የ«𐌌» (ም) ቅርጽ እንደ ዛሬ '''M''' ለመምሰል ጀመረ።
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/M» የተወሰደ