ከ«ሶቅራጠስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
አንድ ለውጥ 335130 ከ2606:F180:3:194:194:CE56:6BCE:FEA1 (ውይይት) ገለበጠ
 
መስመር፡ 2፦
'''ሶቅራጠስ''' ([[470 ዓ.ዓ.]] - [[399 ዓ.ዓ.]]) የነበረ ዋና የ[[ጥንት ግሪክ]] [[ፈላስፋ]] እና [[አስተማሪ]] እንዲሁም የምዕራቡ አለም ፍልስፍና መስራች ነበር። ሶቅራጥስ በግሪክ ዋና ከተማ [[አቴንስ]] ይኖር ነበር። የሶቅራጥስ ጥናት '''የሰው ልጆች እንዴት ያስባሉ?''' በሚለው ጥያቄ ላይ ያጠነጠነ ነበር። በሌላ ጎን የ[[ሶቅራጠስ ዘዴ]] የሚባለውን አይነት የምርምር መንገድ በመፍጠሩም ይጠቀሳል። ማለት ከአንድ ጥያቄ ተነሰቶ ወደ ጠለቅ ያለ ጥያቄ በመሻገር ነገሮችን ከስረ መሰረታቸው ለመረዳት መሞከሪያ ዘዴ ሲሆን በዘመኑ እንግዳና የራሱ የፈላስፋው ዋና ፈጠራ ነበር።
 
አንድ ሰው እንዴት [[ሰናይ]] (ጥሩ) ሊባል ይቻላል በሚለው ጥያቄም ዙሪያ አስተዋጽዖ በማድረግ የ[[ሥነ ምግባር]] መስራችም ነው። የሶቅራጠስ አስተሳሰብ ዘዴወች ለምዕራቡ አለም ማደግ ባደረጉት አስተዋጽዖ እንዲሁም በ[[ፕላቶ]] እና [[አሪስጣጣሊስ]] ሰርጾ የምዕራቡን አለም አስተሳሰብ በመቀየራቸው፣ በአሁኑ ዘመን ይሄ ፈላስፋ የምዕራቡ አለም ፍልስፍና አባት በመባል ይታወቃል።'''wushet defro new ye motewe'''
 
== የህይወት ታሪክ ==