ከ«ደቡብ ኦሤትያ-አላኒያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 3፦
'''ደቡብ ኦሤትያ''' [[በከፊል ተቀባይነት ያገኘ አገር]] ነው። ነጻነቱን በ[[1983]] ዓ.ም. ያዋጀ ምንም ቢሆን፣ [[ጂዮርጂያ]] ግን ይግባኝ አለው።
 
ከ[[ተባበሩት መንግሥታት]] የሚከተሉት አገራት አብካዝያንደቡብ ኦሤትያን ተቀባይነት ሰጥተዋል፦ [[ሩስያ]]፣ [[ኒካራጓ]] (በ[[2000]] ዓ.ም.) ፤ [[ቬኔዝዌላ]] ([[2001]] ዓ.ም.)፣ [[ናውሩ]] ([[2002]] ዓ.ም.)
 
በከፊል ተቀባይነት ካገኙት ሌሎች አገሮች፣ [[አብካዝያ]]፣ [[ትራንስኒስትሪያ]] እና [[ናጎርኖ-ካራባቅ]] አብካዝያንደቡብ ኦሤትያን እርስ በርስ ይቀበላሉ። [[ምዕራባዊ ሣህራ]] ደግሞ ደቡብ ኦሠትያን ተቀብሏል።
 
በተጨማሪ [[ቱቫሉ]] ከ2003 እስከ [[2006]] ዓ.ም. ድረስ ይቀበለው ነበር።