ከ«ደቡብ ኦሤትያ-አላኒያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 7፦
በከፊል ተቀባይነት ካገኙት ሌሎች አገሮች፣ [[አብካዝያ]]፣ [[ትራንስኒስትሪያ]] እና [[ናጎርኖ-ካራባቅ]] አብካዝያን እርስ በርስ ይቀበላሉ። [[ምዕራባዊ ሣህራ]] ደግሞ ደቡብ ኦሠትያን ተቀብሏል።
 
በተጨማሪ [[ቫኑአቱ]] ከ[[2003]] እስከ [[2005]] ዓ.ም. ድረስ አብካዝያን ይቀበል ነበር። እንዲሁም [[ቱቫሉ]] ከ2003 እስከ [[2006]] ዓ.ም. ድረስ ይቀበለው ነበር።
 
የተረፉት መንግሥታት የጂዮርጂያ ግዛት እንዲሆን የጂዮርጂያን ይግባኝ ተቀባዮች ናቸው።