ከ«ሆይ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
መስመር፡ 6፦
በ[[ዓረብኛ]] ደግሞ ተመሳሳይ ፊደል «ሃእ» ተብሎ በ«አብጃድ» ተራ 5ኛ ነው። በ[[ግሪክ (ቋንቋ)|ግሪክ]] አምስተኛው ፊደል «ኧፕሲሎን» ይባላል። በነዚህ ቋንቋዎች አጠራሩ «ህ» (ተናባቢ) ሲሆን በግሪክ ግን አናባቢ («ኧ») ሆኗል።
 
በመጀመርያው (ግዕዝ) ቅርጽ (ሀ) በ[[ልሳነ ግዕዝ]] እንደ ሌሎቹ ፊደላት የ«ኸ» አናባቢ ድምጽ ሆነው ነበር፤ hበ[[አማርኛ]] ግን ድምጹ እንደ አራተኛው (ራብዕ) ቅርጽ (ሃ) አንድላይ ነው። ይህ ስህተት እየታረመ ነው።
 
በአማርኛ አጻጻፍ ብዙ ጊዜ ከሐውት (ሐ) ከኀርም (ኀ) እና ከኻፍ (ኸ) ጋራ ሊለዋውጥ ይችላል። ቀድሞ ግን ድምጾቻቸው የተለያዩ ነበሩ።
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/ሆይ» የተወሰደ